Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በማረሚያ ቤቶች ለመከላከል 4 ሺህ 11 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንደሚለቀቁ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በማረሚያ ቤቶች ለመከላከል ይቻል ዘንድ 4 ሺህ 11 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንደሚለቀቁ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉዳዩ ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እነዚህ…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እና ለመከላከል መንግስት ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ተግባራዊ መሆን አለባቸው – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እና ለመከላከል መንግስት ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መደረግ እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳስበዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ብሄራዊ የአደጋ ስጋት…

ህብረቱ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያዎች በማሰራጨቱ እየተወጣች ላለችው ሚና ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ – ጃክ ማ ኢንሽዬቲቭ አማካኝነት ለአፍሪካ ሀገራት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያዎች በማሰራጨቱ እየተወጣች ላለችው ሚና ምስጋና አቀረበ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊመቀመንበር ሙሳ ፋኪ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዙ ህይወታቸው ላለፈው ኢትዮጵያውያን የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዙ ህይወታቸው ላለፈው ኢትዮጵያውያን የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ በጭነት መኪና ውስጥ ሲጓዙ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ህይወት ማለፉን የውጭ ጉዳይ…

የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች እንደ አስፈላጊነቱና ተቋማቱ በሚያወጡት የአፈፃፀም ደንብ መሰረት ከቤት ሆነው እንዲሠሩ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮቪድ19 ሥርጭትን ለመከላከል የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች እንደ አስፈላጊነቱና ተቋማቱ በሚያወጡት የአፈፃፀም ደንብ መሰረት ከቤት ሆነው እንዲሠሩ ውሳኔ አሳለፈ።   ውሳኔው ተፈፃሚ…

ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ በአፍሪካ ኢኮኖሚያ ላይ የሚያደርሰውን ጫና ለመቀነስ የሚያስችል የድጋፍ ምክረ ሀሳብ ለቡድን 20 አባል ሀገራት አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19) ለመከላከል እና በአፍሪካ የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ የሚያስችል ባለ ሶስት ነጥብ የድጋፍ ምክረ ሀሳብ ለቡድን 20 አባል ሀገራት አቀረበች። የኮሮናቫይረስ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ስጋት…