Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ድንበሮቿን ለሰዎች ዝውውር ዝግ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም የሃገሪቱ ድንበሮች ለሰዎች ዝውውር ዝግ መደረጋቸውን ተናገሩ። የድንበር መዘጋቱ የሎጅስቲክስ አቅርቦት ለማዳረስ የሚደረገውን ጥረት እንደማያካትት አስታውቀዋል። በዛሬው…

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት የኮሮና ስርጭትን ለመቆጣጠር የተሳፋሪውን ቁጥር ቀነሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተሳፋሪውን ቁጥር መቀነሱን አስታወቀ። የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ እርምጃው የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር ያለመ መሆኑን…

ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች የ14 ቀናት የለይቶ ማቆያ ግዴታ ተጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ በሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ላይ ተፈፃሚ የሚሆነው የ14 ቀናት በልዩ ማቆያ ማዕከል የመቆየት ግዴታ ተጀምሯል። የጤና ሚኒስቴር ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች በስካይ ላይት እና ጊዮን ሆቴሎች ከዛሬ ጀምሮ ለ14 ቀናት ተለይተው…

በለይቶ ማቆያ ማዕከላት ለሚቆዩና ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ዜጎች መንግስት ሙሉ ወጪያቸውን ይሸፍናል – ኢንጂነር ታከለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ውጭ የነበሩ ወገኖች በሚመለሱበት ጊዜ ወደ ህብረተሰቡ ከመቀላቀላቸው በፊት በለይቶ ማቆያ ማዕከላት በሚቆዩባቸው ጊዜዎች ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ዜጎች ሙሉ ወጪያቸውን መንግስት እንደሚሸፍን አስታወቁ። ኢንጂነር…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 11 ሰዎች መካከል ሁለቱ ጃፓናውያን ወደ ሃገራቸው ተሸኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 11 ሰዎች መካከል ሁለቱ ጃፓናውያን ወደ ሃገራቸው መሸኘታቸውን አስታወቀ። ሌሎች በቫይረሱ የተያዙ እና ከሰዎቹ ጋር ግንኙነት ነበራቸው የተባሉ ሰዎችም ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል ነው…