Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በትግራይ ክልል ህዝቡ ለኮሮናቫይረስ ከሚያጋልጡ ድርጊቶች በመቆጠብ ወረርሽኙን እንዲከላከል የትግራይ ብልፅግና ፓርቱ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በትግራይ ክልል ህዝቡ ለኮሮናቫይረስ ከሚያጋልጡ ድርጊቶች በመቆጠብ ወረርሽኙን እንዲከላከል የትግራይ ብልፅግና ፓርቱ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል ጥሪ አቀረቡ። ሀላፊው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ህብረተሰቡ መጨባበጥን…

ጠ/ሚ ዐቢይ የጃክ ማንና አሊባባ ግሩፕ ለሰጠው ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  አህመድ የኮቪድ 19ኝ ወረርሽኝን በአፍሪካ ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ጃክ ማን እና አሊባባ ግሩፕ ላበረከተው ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በአፍሪካ ለመከላከል…

ለኢትዮጵያና የአፍሪካ ሀገራት ከሚሰራጩት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያዎች መካከል የመጀመሪዎቹ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)  የመጀመሪያው ዙር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ - ጃክ ማ ኢንሽዬቲቭ አማካኝነት ለኢትዮጵያ እና ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ከሚሰራጩት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያዎች መካከል የመጀመሪዎቹ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የምርመራ ቁሶች እና የአፍ…

በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ  ሰዎች በኮረና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ መረጋገጡን  የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ በተደረገላቸው የላቦራቶሪ ምርመራ ኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው ሁለት ሰዎች ÷ 28 ዓመት እና የ34 ዓመት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ  ኮሮና ቫይረስን አስመልክተው ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር  ተወያየዩ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኮሮና ቫይረስን አስመልክተው ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴን  ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ  በትናንት ምሽት ውይይታቸው ÷በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከጣሊያን ሕዝብ ጎን ነን ብለዋል፡፡ አያይዘውም የዓለም…