የሀገር ውስጥ ዜና ሁዋጃን ኢንተርናሽናል የኮሮናቫይስ ወረርሽኝ መከላከያ ግብዓቶችን ለኢትዮጵያ ለገሰ Tibebu Kebede Mar 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋጃን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ የኮሮናቫይስ ወረርሽኝ መከላከያ ግብዓቶችን ለኢትዮጵያ ለገሰ። ድርጅቱ ኢትዮጵያ የቫይረሱን ወረርሽኝ ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ግብአቶችን በመለገሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ መንገደኞች የ14 ቀናት በልዩ ማቆያ የመቆየት ግዴታ ሰኞ መተግበር ይጀምራል Tibebu Kebede Mar 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ በሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ላይ ተፈፃሚ የሚሆነው የ14 ቀናት በልዩ ማቆያ የመቆየት ግዴታ የፊታችን ሰኞ መተግበር እንደሚጀምር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ እነዚህ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በፖሊስ ሆስፒታል የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል እየተደረገ ያለውን ጥረት ጎበኙ Tibebu Kebede Mar 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች የኮቪድ-19 ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማበረታታት የፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና በኮልፌ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የፌደራል ፖሊስ የመኖሪያ ካምፕን ጎበኙ፡፡ ጉብኝቱ ሰሞኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ አስጊ በመሆኑ ማንኛውም ሙስሊም በቤት ውስጥ መስገድ እንደሚችል ምክር ቤቱ ገለፀ Tibebu Kebede Mar 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማ ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ምክር ቤቱ በመግለጫው ማንኛውም ሙስሊም የኮሮና ቫይረስ አስጊ በመሆኑ ከጁምዓ እና ጀመዓ መቅረት በሸርዓ የተፈቀደ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የነዋሪዎች የዜግነት አገልግሎት በይፋ ተጀመረ Tibebu Kebede Mar 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የነዋሪዎች የዜግነት አገልግሎት በይፋ መታወጁን የክልሉ ርዕሰ መስታደድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። ቫይረሱ የዓለም ስጋት መሆኑ ከታወጀ መቆየቱን ያነሱት ርዕሰ መስተዳድሩ እንደሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤተክርስቲያኗ መንፈሣዊ የስብከተ ወንጌል ጉባኤያትና የመንፈሳዊ ጉዞ መርሐ ግብሮች ለጥቂት ቀናት እንዲቆሙ ውሳኔ አሳለፈች Tibebu Kebede Mar 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሣዊ የስብከተ ወንጌል ጉባኤያትና የመንፈሳዊ ጉዞ መርሐ ግብሮች ለጥቂት ቀናት እንዲቆሙ ውሳኔ አሳለፈች። በብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከቅዱስ ሲኖዶስ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል እያደረጉ ያሉትን ቅድመ ጥንቃቄ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ Tibebu Kebede Mar 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል እያደረጉ ያሉትን ቅድመ ጥንቃቄ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፐሮፌሰር ሂሩት ወልደ ማርያምና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቱትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እና ብድር አፀደቀ Tibebu Kebede Mar 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት አፀደቀ። ከዚህ ውስጥ 250 ሚሊየን ዶላሩ እርዳታ ሲሆን፥ ቀሪው ደግሞ በብድር የተሰጠ መሆኑን ባንኩ አስታውቋል። ገንዘቡ በኢትዮጵያ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ 30 ሃገራት የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ Meseret Demissu Mar 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=t6GLqoeV1Rg
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ 30 ሃገራት የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ Tibebu Kebede Mar 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ 30 ሃገራት የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከየትኛውም ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች ለ14 ቀናት በልዩ ማቆያ የመቆየት ግዴታ ተጥሎባቸዋልም ነው…