Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በመዲናዋ ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተከታታይ መረጃዎችን ተደራሽ ማድረግ እንዲያስችል እቅድ በማዘጋጀት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ ከሰሞኑ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ አስቀድሞ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ 6ኛ ሰው ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ስድስተኛ ሰው መገኘቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ውስጥ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከሆስፒታሎች እና ከሆቴሎች ጋር በቅንጅት እየሰራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራልና ክልልና የጤና ቢሮ ሀላፊዎች እንዲሁም የኮሙዩኒኬሽን አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፌደራልና ከክልል ኮሙዩኒኬሽን አመራሮች እንዲሁም ከክልል ጤና ቢሮ የኮሙዩኒኬሽን አመራሮች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ከኮሙዪኬሽን ቢሮ አመራሮች እና ባለሙያዎች ጋር…

በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 5 ግለሰቦች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው 992 ሰዎች ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 5 ግለሰቦች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው 992 ባሉበት ቦታ ለ14 ቀናት የጤና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ በሽታ…

በኮሮና ቫይረስ ስጋት ውስጥ ከመግባት ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ምክር በመተግበር ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ አላስፈላጊ ስጋት ውስጥ ከመግባት ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ምክር በመተግበር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። ርእሰ መስተዳድሩ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከቫይረሱ ጋር…