Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ነጋዴወች እና ባለሃብቶች ለአቅመ ደካሞች ሰደቃ ወይም ምጽዋት በመስጠት…

ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶክተር ካትሪን ሐምሊን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ዶክተር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው በትናንትናው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገልጿል። ዶክተር ካትሪን ሀምሊን ፌስቱላ ኢትዮጵያ የተባለ ግብረሰናይ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት አራቱ የህመም ምልክቶችን ማሳየት ማቆማቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት አራቱ የህመም ምልክቶችን ማሳየት ማቆማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው የሚገኙ 6 ታካሚዎች ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ…

በመዲናዋ በ3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በ3 ነጥ 2 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን 24 መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች አስረከበ። የመኖሪያ ቤቶቹ በክፍለ ከተማው ወረዳ 13 መብራት ሐይል መጠለያ ተብሎ በሚጠራው…

ኳታር ለኩላሊት ህክምና ማዕከል የ18 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታር በአዲስ አበባ ለሚገነባው የኩላሊት ህክምና ማዕከል የ18 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና የኳታር ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ካሊፋ ቢን ያሲም አል ኩዋሪ …

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በከፊል ሊዘጉ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በከፊል እንደሚዘጉ የጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ በሰጡት መግለጫ ፍርድቤቶች ከመጋቢት 10 እስከ መጋቢት 24 የሚዘጉ ሲሆን በዚህም ጊዜ አዳዲስ…

በመከላከያ ሰራዊት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በየደረጃው ግብረ ሃይል ተቋቁሟል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በየደረጃው ግብረ ሃይል መቋቋሙን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል አደም መሃመድ ገለጹ። ጄነራል አደም የኮሮና ቫይረስ በሀገሪቱ መከሰቱን ተከትሎ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ…