Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከተማ አስተዳደሩ 200 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘርና ሳሙና ወደ ከነማ የመድሃኒት መደብሮች እያስገባ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጠረውን የእጅ ንጽህና መጠበቂያ እጥረት ለመቅረፍ የከተማ አስተዳደሩ 200 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘር እና ሳሙና በዛሬው እለት ወደ ከነማ የመድሃኒት መደብሮች በማስገባት ላይ ይገኛል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት…

ጃክ ማ ለአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዳ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሊ ባባ መስራች እና ባለቤት ጃክ ማ የአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚያደርጉት ጥረት የሚውል ድጋፍ ሊያደርጉ ነው። ድጋፉ ለ54 የአፍሪካ ሀገራት ቫይረሱን ለመከላከል ለሚያደርጉት ጥረት የሚውል የህክምና ቁሳቁስ መሆኑንም ጃክ…

አስተዳደሩ የንጽህና መጠበቂያ ፈሳሾችን በከነማ መድሃኒት መደብሮችና ጤና ጣቢያዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል – ኢንጂነር ታከለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደሩ የንጽህና መጠበቂያ ፈሳሾችን በከተማዋ ውስጥ በሚገኙ የከነማ መድሃኒት መደብሮችና ጤና ጣቢያዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንደሚያቀርብ ተናገሩ። በጎ ፈቃደኞችንና ወጣቶችን…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከርዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከርዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ወደ ርዋንዳ ኪጋሊ አቅንተዋል። በቆይታቸውም ከፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በሁለት ሀገራት ግንኙት ዙሪያ…