Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች እንዳይካሄዱ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች በመላ ሃገሪቱ ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ባሉበት ሆነው…

በኢትዮጵያ ከዱባይ የመጣ ተጨማሪ የቫይረሱ ተጠቂ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከዱባይ የመጣ ተጨማሪ የቫይረሱ ተጠቂ ተገኘ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከተቋቋመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅት በሰጡት መግለጫም በኢትዮጵያ አምስተኛው…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ህብረተሰቡ የሚሰጡ መመሪያዎችን እንዲተገብር አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ህብረተሰቡ በጤና ሚኒስቴር የሚሰጡ መመሪያዎችን እንዲተገብር አሳስበዋል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ…