Browsing Tag
የተመረጡ
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ኢንስቲትዩቱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፥ በኢትዮጵያ የኮሮና…
ለብልጽግና የተደረገው ድጋፍ ህብረተሰቡ የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ተቀብሎ ከጎኑ እንደሚሰለፍ ዳግም ያረጋገጠበት መሆኑን ፓርቲው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለብልጽግና ፓርቲ ትናንት ምሽት የተደረገው ድጋፍ ህብረተሰቡ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና የማሸጋገር ጉዞን ተቀብሎ ከፓርቲው ጎን እንደሚሰለፍ ዳግም ያረጋገጠበት መሆኑን ፓርቲው ገለፀ፡፡
የፓርቲው የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ዛሬ ድጋፍ ለበረከቱ አካላት…
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር ተወያዩ።
በአፍሪካ ኖብል ኮሮና (COVID19) ሊያስከትል የሚችለውን የጤና ጉዳት ለመከላከል ቅድመ ዝግጁነት እጅግ አስፈላጊ…
ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሴቶችን ብቻ የሚያሳትፈው ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡
በተሟላ ስርዓተ-ምግብ ምኞቷ ይሳካል በሚል መሪ ቃል ለ17ተኛ ጊዜ የተካሄደው ሩጫው 5ኪሎ ሜትር የሸፈነ ነው፡፡…
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አህመድ ንግግር በምስጋናና የገቢ መሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ
https://www.youtube.com/watch?v=ajmb82LqOG4
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎችን ይፋ አድርጓል
https://www.youtube.com/watch?v=CkX5WCQIq58&t=5s
የብልፅግና ፓርቲ የምስጋናና የገቢ መሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የምስጋና እና የገቢ መሰባሰቢያ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተካሄደ ።
በሚሊኒዬም አዳራሽ በተካሄደው የምስጋና እና የገቢ መሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አህመድን ጨምሮ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንጦጦ ፕሮጀክትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአዲስ አበባ እንጦጠ እየተካሄደ ያለውን የእንጦጦ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጉብኝቱን አስመልክቶ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ፥ ከተሞቻችን አንጡራ ሀብት በውስጣቸው ይዘዋል ብለዋል።…
በምእራብ ሸዋ ዞን ለሚገነባው የመከላከያ ካምፕ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን ለሚገነባው የመከላከያ ካምፕ በዛሬው እለት የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።
በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የሚገነባው የሻለቃ መኖሪያ ካምፑ በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ አዋሽ ቦሌ ቀበሌ የሚገነባ…