Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመቶች አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በመደበኛ ስብሰባውም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ምክር ቤቱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ምክክር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዓለም የጤና ወረርሽኝ በሆነው የኮሮና ቫይረስ ላይ ምክክር አድርጓል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ በወቅታዊ የኮሮና ቫይረስ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለስራ ጉብኝት ናይሮቢ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ጠዋት ኬንያ ናይሮቢ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኬንያ ውጭ ጉዳይ የስራ ኃላፊዎችና በኬንያ የኢፌዴሪ ባለሙሉ…

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደመር መጽሐፍ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተጻፈው “መደመር” መጽሐፍ ላይ ውይይት ተካሄደ ። በውይይቱ የዩኒቨርሲቲው አራት ምሁራን ካነበቡት ተነስተው ምሁራዊ ሂስ ሰጥተዋል። በዩኒቨርሲቲው የሰላም እና ደህንነት…