Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግልፅ መረጃ እንዲኖረው እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግልፅ መረጃ እንዲኖረው ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ለዚህም በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሁራን የተቀናጀ ተሳትፎ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሰዓት ከሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል። የሀገር ሽማግሌዎቹ መንግሥት…

የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ረቂቅ ሰነድ ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው። የውይይት መድረኩ በትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ የተከፈተ ሲሆን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ከተሳታፊዎችና ከባለድርሻ…

በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ ያተኮረ ጉባኤ በባህርዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ ያተኮረ የምሁራን ጉባኤ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው “የጋራ ራዕይና ግብ ለአማራ ህዝብ ዘለቄታዊ አንድነትና ሁለንተናዊ ስኬት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ ያለው። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ…