Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ግብፅን በመደገፍ ያወጣውን የውሳኔ ሀሳብ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ግብፅን በመደገፍ ያወጣውን የውሳኔ ሀሳብ ውድቅ አደረገች። የዓረብ ሊግ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ ባለፈው ረቡዕ ባካሄደው ስብሰባው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የግብፅን አቋም…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአዲስ አበባ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በመሆን ከተማዋን አጽድተዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአዲስ አበባ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በመሆን በመዲናዋ የጽዳት ዘመቻ አካሂደዋል። የጽዳት ዘመቻው “ቆሻሻ አስተሳሰብን እና ቆሻሻን ከከተማዬ አጸዳለሁ” በሚል መሪ ቃል ነው በዛሬው እለት የተካሄደው።…

አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄዷል። መድረኩ “የሎጅስቲክስ ዘርፍ ሪፎርም" በሚል ርዕሰ የተካሄደ ሲሆን፥ በመድረኩ ላይ የሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። የትራንስፖርት ሚኒስትሯ…

ኢትዮጵያ የዓመቱ ምርጥ የመካነ ቅርስ ስፍራዎች መዳረሻ ሀገር በመሆን የፓትዋ ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአመቱ ምርጥ የቅድመ ታሪክ ቅሪተ አካልና መካነ ቅርስ ሥፍራዎች መዳረሻ ሀገር በሚል በጀርመን በየአመቱ በሚካሄደው የፓትዋ ሽልማት አሸናፊ ሆነች። የፓሲፊክ አካባቢ ተጓዦች ማህበር (ፓትዋ) ሽልማት በየአመቱ በጀርመን በሚካሄደው የበርሊን…