የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ባለፉት ሰባት ወራት ለ1 ነጥብ 67 ሚሊዮን ዜጎች ስራ መፈጠሩን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገር አቀፍ ደረጃ የስራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴ በተቀናጀ መንገድ በውጤት ተኮር ስርዓት መመራት እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።
የስራ ዕድል ፈጠራ ብሄራዊ ምክር ቤት የሰባት ወራት ስራ አፈጻጸም ዙሪያ በሻራተን…