Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ግድቡን አስመልክቶ ማንኛውም ነገር የኢትዮጵያን ፍላጎትና ጥቅም በሚጠብቅ መልኩ ብቻ እንደሚከናወን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገለፀ

አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ80ኛ መደበኛ ጉባኤው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲደረግ በነበረው ድርድር ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መክሯል። ይህንንም ተከትሎ ግድቡን አስመልክቶ ማንኛውም…

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ:: የኢትዮጵያ ፌዴራለዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒሰቴር የአሜሪካ የግምጃ ቤት ዲፓርትመንት ሴክሬታሪ በየካቲት 21 ቀን 2012…

የኤክሳይዝ ታክስ ጨምሯል በሚል   ገበያው ላይ  የዋጋ ጭማሪ ማድረግ ተገቢ አይደለም- የገቢዎች ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አበቤ ኢኮኖሚውን ለመደገፍ በአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ የታክስና ቀረጥ ቅናሽ መደረጉን አስታወቁ። ሚኒስትሯ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ አተገባበር በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 80ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በምክር ቤቱ ካለፉ ውሳኔዎች…

የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አሰራሮች እየተዘረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችን እየዘረጋ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ካለው ዓለም አቀፍ ልምድና እውቀት…