Browsing Tag
የተመረጡ
የአውሮፓ ህብረት ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ታዛቢዎችን እንደሚልክ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ሀገራዊ ምርጫ ታዛቢዎችን እንደሚልክ ገለፀ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይና የፀጥታ ፖሊሲ ኃላፊ እና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦሬል ፎንተልስ…
ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ይልቫ ጆሐንሰን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም ወይዘሮ ሙፈሪሃት ኢትዮጵያ እያደረገች ስላለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ ለኮሚሽነሯ ገለጻ ያደረጉላቸው ሲሆን፥ የአውሮፓ…
የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በሰመራ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 10ኛው የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በጉባዔው ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰውን ጨምሮ የሁሉም ክልሎች…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ30 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አገኘ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ጋር የ30 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ።
የድጋፍ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እና በኢትዮጵያ…