Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ም/ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንስ ቲመርማንስ ጋር ተወያዩ። በቆይታቸውም የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት የትብብር መስኮች ላይ ትኩረት አድርገው መክረዋል።…

ኢንጅነር ታከለ ኡማ ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። ኢንጅነር ታከለ የጎተራ ቄራ ፑሽኪን አደባባይ እና የወሎ ሰፈር ዑራኤል የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ነው የጎበኙት። የመንገድ…

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጥቷል። አየር ኃይሉ በዛሬው እለት በቢሾፍቱ በሚገኘው የኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ስነ ስርዓት ላይ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ…

ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ ኢንተርኔት አግልግሎቱ ላይ የዋጋ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ ኢንተርኔት አግልግሎቱ ላይ ማሻሻያ እና የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል። በዚህም ለግል ተጠቃሚዎች እስከ 69 በመቶ፣ ለVPN አግልግሎት እስከ 72 በመቶ እንዲሁም ለኢንተርፕራይዞች እስከ 65 በመቶ የሚደርስ…