ባለፉት አራት ዓመታት በተከናወነው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ የድርቅ አደጋ ስጋትን መቀነስ መቻሉ ተገለጸ
በአዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት አራት ዓመታት የተሰራው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ የድርቅ አደጋ ስጋትን በመቀነስ በግብርና ምርትና ምርታማነት ላይ አዎንታዊ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በእነዚህ ዓመታት ከ58 ቢሊየን ብር በላይ ግምት…