Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በአዲስ አበባ ከፈረንሳይ ፓርክ እስከ ፈረንሳይ አቦ ድረስ ያለው መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከፈረንሳይ ፓርክ እስከ ፈረንሳይ አቦ ድረስ ያለው መንገድ ግንባታ በይፋ ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዛሬው እለት በስፍራው ተገኝተው የመንገዱን ግንባታ ተመልክተዋል። በዚሁ…

በግድቡ ላይ በሚኒስትሮች ደረጃ በዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የቆየው ድርድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ለቀናት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ በዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ድርድር ተጠናቀቀ።   ባለፈው ማክሰኞ ተጀምሮ በሁለት ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ የነበረበት…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ሚኒስትር ኪም ጄይ ዩን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ሃገራቱ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ እየተከናወኑ ስላሉ ተግባራት እና በደን ልማት ዙሪያ በትብብር ሊሰሩ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፊታችን ሰኞ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኞ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሰኞ ልዩ ስብሰባውን ያካሂዳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በሀገር አቀፍ ምርጫ ዙሪያ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በዘንድሮው ሀገር አቀፍ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ውይይት አደረጉ።   ውይይቱ ተቋማዊ ነጻነታቸውና ገለልተኝነታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ በሀገር አቀፍ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት…

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለኢትዮጵያ የአንበጣ መከላከል ስራ የ800 ሺህ ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ኢትዮጵያ እያካሄደች ላለው የበረሃ አንበጣ መከላከል ስራ የ800 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የዓለም እርሻና ምግብ ድርጅት (ፋኦ) በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተውን የበረሃ…

ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የኢንቨስትመንት አዋጅ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን የኢንቨስትመንት አዋጅ አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባው በተሻሻለው የኢንቨስትመንት አዋጅ ላይ ተወያይቷል። አዋጁ የግሉ ዘርፍ የነበረውን…

የሐረሪ፣ ምስራቅ ኦሮሚያ፣ ፌደራል ፖሊስና መከላከያን ያካተተው የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ፣ ምስራቅ ኦሮሚያ፣ ፌደራል ፖሊስና መከላከያን ያካተተው የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ምክክር አድርጓል። የፀጥታ ምክር ቤቱ ባካሄደው መድረክ የስድስት ወር ግምገማን ጨምሮ በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ፣ ህገ ወጥ የመሳሪያ እና…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና የለይቶ ማከሚያ የህክምና ማዕከላት የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቭል ኮሮና ቫይረስ አስቀድሞ መከላከል እና የለይቶ ማከሚያ የህክምና ማዕከላት ላይ እየተሰራ ያለው የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ጉብኝት ተካሄደ። የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካዮች እና የሲዲሲ ተወካዮች የቅድመ…