Browsing Tag
የተመረጡ
ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሆቴሎች ዝግጅት
https://www.youtube.com/watch?v=0B5-uY3mNwc
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የስድስት ወራት አፈጻጸም
https://www.youtube.com/watch?v=n-AbQyyIZhs
ከፍተኛ አመራሮች ከታገቱ ተማሪዎች ወላጆች ጋር ተወያዩ
https://www.youtube.com/watch?v=AWmDZJMDVd0
ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ከታገቱ ተማሪዎች ወላጆች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በቅርቡ ከታገቱት የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወላጆች ጋር ተወያዩ።
በውይይቱም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚልና ሌሎች ከፍተኛ…
ዓየር መንገዱ ዓለም አቀፍ መስፈርትን በመጠበቅ ጥንቃቄ በማድረግ በረራውን ወደ ቻይና እያከናወነ መሆኑን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ተጓዞቹንና የበረራ ሰራተኛዎቹን ዓለም አቀፍ መስፈርትን በተከተለ መንገድ ከኮሮና ቫይረስ ጥበቃ እና ጥንቃቄ በማድረግ በረራውን ወደ ቻይና እያከናወነ መሆኑን ገለፀ።
የዓየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም…
የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዢያን ባብቲስት ሌሞይን ጋር ተወያዩ።
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ ከፍተኛ መኮንኖችን የያዘው የኢትዮጵያ ልዑክ ከትናንት ጀምሮ በፈረንሳይ ጉብኝት…
ለሀገራዊው ምርጫ የተዛቡ መረጃዎችንና የጥላቻ ንግግሮችን መቆጣጠር እንደሚገባ ተገለጸ
https://www.youtube.com/watch?v=j94VvVKGm-8
በዩኒቨርሲቲዎች ብጥብጥ የፈጠሩ 1 ሺህ 207 ግለሰቦች ላይ እርምጃ ተወስዷል
https://www.youtube.com/watch?v=dovVVpqWdqo