Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የብልፅግና ፖርቲ አመራሮች በዱከም ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፖርቲ አመራሮች በዱከም ከተማ የሚገኘውን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። በጉብኝታቸውም የኢንዱስትሪ ዞኑን የስራ እንቅሰቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር ስልጠና ከጥር 16 ጀምሮ…

ምክር ቤቱ የሶስት ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሶስት ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ።   የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል።   በመደበኛ ስብሰባው ምክር ቤቱ…

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የለውጥ ስራዎች ፍኖተ ካርታ ማሻሻያ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የለውጥ ፍኖተ ካርታ ማሻሻያ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ ውይይት እየተካሄደ ነው።   በመድረኩ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ ተከትሎ በሀገሪቱ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ መንገደኞች የሙቀት ልየታ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ከሁሉም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ መንገደኞች የሙቀት ልየታ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ በቻይና የተከሰተው እና አሁን…

የገናሌ ዳዋ III ኃይል ማመንጫ ጥር 26 ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 254 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው የገናሌ ዳዋ III የውሃ ኃይል ማመንጫ ጥር 26 ቀን ይመረቃል። የገናሌ ዳዋ III የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ 2 ነጥብ 57 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃ የመያዝ አቅም አለው። ለግንባታው 451…

የታገቱ ተማሪዎችን ጉዳይ የሚያጣራ ሶስት የምርመራ ቡድን ተቋቁሞ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የታገቱ ተማሪዎችን ጉዳይ የሚያጣራ ሶስት የምርመራ ቡድን ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ…