Browsing Tag
የተመረጡ
የትምህርት ተቋማት ሃገርን ከውድቀት የሚታደግ ትውልድ መፍጠር ይገባቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር ግንባታ የሚጀመርባቸው የትምህርት ተቋማት ሃገርን ከውድቀት የሚታደግ ሚና መጫወት የሚችል ትውልድ መፍጠር ይገባቸዋል ተባለ።
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከትምህርትና ከትምህርት አጋር አካላት ጋር፥ የትምህርት ተቋማት ለሃገር ግንባታ ማበርከት…
ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ድርድር እንደገና ጀመረች
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ድርድር እንደገና መጀመሯ ተገለፀ።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚና ፖሊሲ አማካሪ አቶ ማሞ ምህረቱ ኢትዮጵያ የድርጅቱ አባል ለመሆን ስታደርገው የነበረውን ድርድር ከዓመታት ቀይታ በኋላ…
የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዋሽንግተን እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዋሽንግተን ዲሲ እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ላይ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ የግብፅ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ…
በመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ የሚመራ ልዑክ በፈረንሳይ ጉብኝት እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ ከፍተኛ መኮንኖችን የያዘው የኢትዮጵያ ልዑክ በፈረንሳይ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል።
በጉብኝቱም ከፈረንሳይ የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ሃላፊዎች፣ የመከላከያ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ…
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ምን ቅድመ ጥንቃቄ እየተደረገ ነው?
https://www.youtube.com/watch?v=gVnQ04hGn0M
የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ያስገነባው ት/ቤት መመረቅ
https://www.youtube.com/watch?v=Kh1qxAqqnZM
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የተጀመረው የመካንነት ህክምና
https://www.youtube.com/watch?v=8Drf0bMW-nQ