Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ አራት ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥ ምርመራ ነፃ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ አራት ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥ ምርመራ ነፃ መሆናቸው የተረጋገጠ ሲሆን ለተጨማሪ ምርመራ ናሙናቸው ወደ ደቡብ አፍሪካ መላኩ ተገለፀ። የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ በሰጡት…

በተለያዩ ወንጀሎች ለምርመራና ለክስ የሚፈለጉ 1 ሺህ 600 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎችን ለህግ ማቅረብ አልተቻልም- ጠቅላይ አቃቤ ህግ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ ወንጀሎች ለምርመራና ለክስ ከሚፈለጉ 3 ሺህ ተጠርጣሪዎች 1 ሺህ 600 ገደማ የሚሆኑትን ለህግ ማቅረብ እንዳልተቻለ የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለፀ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባ…

ኒውዚላንድ ለኢትዮጵያ ምርጫ ማስፈፀሚያ የሚውል የ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኒውዚላንድ ለቀጣዩ የኢትዮጵያ ምርጫ ማስፈፀሚያ የሚውል የ1 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገች። የድጋፍ ስምምነቱንም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካትይ ቱርሃን ሳለህ በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት ጀምሮ በኤርትራ ጉብኝት ሲያደርጉ ቆይተዋል። በቆይታቸውም የሶስትዮሽ ውይይትን ከኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች ጋር አድርገዋል።…

የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች የፈረሙትን የሦስትዮሽ ስምምነት ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች ከዚህ ቀደም የፈረሙትን የሦስትዮሽ ስምምነት ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ ጋር…