Browsing Tag
የተመረጡ
የአዲስ አበባ ካቢኔ ሹም ሽር በምክትል ከንቲባው ሲብራራ
https://www.youtube.com/watch?v=UDDnSOaTtlA
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አማካሪዎች በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ጸሃፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪዎች በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ አምባሳደር ቲቦር ናዥ እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸው በኢትዮጵያ የሳይንስና ከፍተኛ…
ከተማ አስተዳደሩ አዋጭ የኢንቨስትመንት ሃሳብ ይዘው ገንዘብ ላጠራቸው መሬት በምደባ ይሰጣል- ኢ/ር ታከለ ኡማ
https://www.youtube.com/watch?v=7XsRkOJ9Ogk
የሞጆ ደረቅ ወደብ እና ተርሚናል አሁን ካለዉ 158 ሄክታር ወደ 188 ሄክታር ለማሳደግ ነዉ እየተሰራ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=h6CwJiVJQNY
ጠ/ሚ ዐቢይ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ።
መሪዎቹ በሁለትዮሽ እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።…
በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የልኡካን ቡድን ወደ አሜሪካ ተጓዘ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የኢትዮጵያ የልኡካን ቡድን ወደ አሜሪካ ተጓዘ።
ቡድኑ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል እና አለቃቀቅ ጋር በተያያዘ ከዚህ በፊት በተደረሰው ስምምነት መሰረት ከግብጽ እና…
በኢትዮጵያ 7 ሚሊየን ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እስከ ሰኔ 2012 ዓ.ም ድረስ 7 ሚሊየን ዜጎች ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ብሔራዊ የአደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ ከጥር እስከ ሰኔ 2012 ዓ.ም ምግብና ምግብ ነክ…
ብልጽግና ወደ አንድነት እንዲመጣ ያስቻለ ፓርቲ መሆኑን በስልጠና ላይ የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ከፋፋይነትና አግላይነትን በማስቀረት ወደ አንድነት እንዲመጣ ያስቻለ መሆኑን በአዳማ ከተማ ስልጠና ላይ የሚገኙ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ።
ከአመራሮቹ መካከል የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ አሻድሊ ሀሰን በሰጡት…