Browsing Tag
የተመረጡ
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር ስልጠና በአዳማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር ስልጠና በአዳማ እየተካሄደ ነው።
በአዳማ ከተማ ገልማ አባ ገዳ አዳራሽ መካሄድ የጀመረው ስልጠና እስከ የካቲት 2 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚቀጥል የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ምክትል ሃላፊ አቶ መለስ አለሙ…
የጌዲኦ ብሔር የዘመን መለወጫ (ዳራሮ) በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዲኦ ብሔር የዘመን መለወጫ (ዳራሮ) በዓል በዲላ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በስነ-ስርዓቱ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳውን ጨምሮ የተለያዩ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የብሔሩ አባገዳዎችና የሀገር…
የወረታ ደረቅ ወደብ በሚቀጥለው ሳምንት ይመረቃል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የወረታ ደረቅ ወደብ የመጀመሪያ ምዕራፍ በሚቀጥለው ሳምንት ይመረቃል።
የኢትዮጵያ ባህርና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የወደብና ተርሚናል ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ ስፈጻሚ አቶ እውነቱ ታዬ…
የሰላም ሚኒስቴር ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በሃገራዊ ሰላምና የህግ የበላይነት መከበር ዙሪያ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው።
የምክክር መድረኩ “ነጋዴው ማህበረሰብ ለሃገራዊ የሰላም ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ ያለው።
በመድረኩ…
የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ከስጋት ወጥቶ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግንባታ መዘግየትና የጥራት ችግር ምክንያት ስጋት ውስጥ የነበረው የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ግንባታ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ።
የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የቦርድ አባላት፣ የስራ ኃላፊዎች እና ጋዜጠኞች ዛሬ የፕሮጀክቱን አፈፃፀም…
ለውጡን የሚያስቀጥል አመራር ለማብቃት እየተሰራ መሆኑን ብልፅግና ፓርቲ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ለውጡን ማስቀጠልና ማሻገር የሚችል አመራር ለማብቃት እየሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ።
በየደረጃው የሚገኙ በቁጥር 2 ሺህ የሚጠጉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የሚሳተፉበት ስልጠና ነገ በአዳማ ከተማ ይጀመራል።
ሀገራዊ ሪፎርሙን ከዳር…
ጠ/ሚ ዐቢይ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት ከተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበጃፓን ቶኪዮ ለሚካሄደው ኦሊምፒክ የሚደረጉ ዝግጅቶችን ለማስተባበር ከተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ።
በውይይቱ ወቅት ኮሚቴው ለቶኪዮ ኦሊምፒክ እያደረገ ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል።…
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ ከደቡብ ክልል ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት (ክፍል 1)
https://www.youtube.com/watch?v=vxa78wAQblc
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ ከደቡብ ክልል ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት-ክፍል 2
https://www.youtube.com/watch?v=v9vQEtF98rs