የሀገር ውስጥ ዜና ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ልየታ ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮላፕላን ማረፊያ ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኖቭል ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ሁሉም መንገደኞች የሰውነት ሙቀት ልየታ ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መጀመሩ ተገለፀ። የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ በዛሬው…
የዜና ቪዲዮዎች የውሃና መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች መጓተ እያስከተለ ያለው ችግር Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RmaJX7W2K9E
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ የአማካይ ፖለቲካ የማይተካ ሚና Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Hn13_NkQzpk
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በኢ/ር ታከለ ኡማ የቀረበውን ሹመት አጸደቀ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ኢንጅነር ታከለ ኡማ ለከተማዋ ምክር ቤት የተለያዩ የስራ ሃላፊነት ያቀረቡትን ሹመት አጸደቀ። በመደበኛ ስብሰባው ከተገኙት 89 አባላት ውስጥ ሹመቱን በ79 ድጋፍ፣ በ3 ተቃውሞ እና በ7 ድምፀ ተዓቅቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ከሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ከሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንቱ በሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከተመራውን የልዑካን ቡድን ጋር በትናንትናው እለት መወያየታቸውን ከውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ እንዲቋቋም ወሰነ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ እንዲቋቋም ወሰነ። የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ…
የዜና ቪዲዮዎች የሚኒስትሮች ም/ቤት ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5Ab6NCHAtKI
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ከደቡብ ክልል ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WxN9zsRht6E
የዜና ቪዲዮዎች የፖለቲካ ምሁራን በምርጫ ስለሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=sv0-ZxP-8ro
የዜና ቪዲዮዎች የስፖርት ጨዋታዎች ውርርድ(ቤቲንግ) Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=L4z56Ak_eUc