Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡   ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮችም እንደሚከተለው ቀርበዋል፦   1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

ኢትዮጵያ አካታች የፋይናንስ ስርዓትን በማስፋፋት መካከለኛና አነስተኛ ተቋማትን ለመደገፍ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2012 (ኢፍ ቢ ሲ) በዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም የኢኮኖሚክ ፎረም ላይ “ከግለሰብ ያለፈ አካታች ፋይናንስ፣ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሚና” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሂዷል። በፎረሙ የፋይናንስ አካታችነትን በተለይም በታዳጊ ሃገራት ለማስፋፋት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ ክልል ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ ክልል ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውይይት ከ2 ሺህ የሚበልጡ ተወካዮች ተሳታፊዎች ናቸው። ከሁሉም የክልሉ ዞኖች…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ እና አህጉር አቀፍ ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንዲፈጠር የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም ኢኮኖሚክ…

የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ ዳግም እንዲታይ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ ዳግም እንዲፈተሽ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ።   ቋሚ ኮሚቴው የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ትናንት ከባለድርሻ…

በስፖርት ውርርድ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እየተስፋፋ በመጣው የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ። በኢፌዴሪ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ባዘጋጀው መድረክ ላይ በስፖርት ውርርድ ዙሪያ ጥናታዊ ጽሁፍ ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል። በጥናቱ…