Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በፍርድ ቤቶች ምርጫ ነክ ክርክሮችን በልዩ ሁኔታ ለመዳኘት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከመጭው ምርጫ ጋር ተያይዞ በፌደራል ፍርድ ቤቶች ለሚቀርቡ የዳኝነት ጥያቄዎች ቀልጣፋና ጥራት ያለው ውሳኔ መስጠት የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የፌደራል ፍርድ ቤቶች በኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች…

በመዲናዋ የሚገኙ ባንኮች ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ባንኮች ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ የያዙት እቅድን ለመጀመር ዝግጅት እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከሁሉም ባንክ ስራ አስፈፃሚዎች ጋር ተወያይተዋል።…

ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በደህንነት ስጋት የወጡ ከ35 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በደህንነት ስጋት የወጡ ከ35 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈጠሩ ችግሮችን እንዲመረምር የተቋቋመው ኮሚቴ በ22 ዩኒቨርሲቲዎች…

በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል በህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት በጥሩ ውጤት መጠናቀቁ ተገለፀ። የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

የሰላም ሚኒስቴር ከክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊዎችና ኮሚሽነሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከክልል የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊዎችና ኮሚሽነሮች ጋር መወያየቱን አስታወቀ። ውይይቱ በገለልተኛ ቡድን አማካሪ ማስፈፀሚያ ማንዋል እና በብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ላይ ያተኮረ መሆኑንም አስታውቋል።…

የደቡብ ክልል ተወላጅ ምሁራን ውይይት በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ተወላጅ ምሁራን ውይይት በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ እንዳሉት፥ ውይይቱ ለክልሉ ወቅታዊ ችግሮች የሰከነ ሀሳብና ተሻጋሪ መፍትሄዎችን ለማደራጀት ሚናው የላቀ…

የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና የውሃ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዋሽንግተን እያደረጉት…

ኢትዮ ቴሌኮም በግማሽ ዓመቱ ከ22 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በግማሽ ዓመቱ 22 ቢሊየን 40 ሚሊየን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አደረገ። በስድስት ወር አፈጻጸሙ የእቅዱን 104 በመቶ ማሳካቱንም አስታውቋል፤ ካለፈው አመት አንጻር የ32 በመቶ እድገት አሳይቷል። ተቋሙ የውጭ ምንዛሪ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማውራ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ መክረዋል። ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ…