የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማውራ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ መክረዋል። ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀጣዩ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ነሃሴ 10 ቀን 2012 ዓ.ም የድምጽ መስጫ ቀን እንዲሆን ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ አቅርበው ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶች በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም ከወንዶች የሚስተካከሉበትን መንገድ ለመፍጠር ብልጽግና ይሰራል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም ከወንዶች ጋር የሚስተካከሉበትን መንገድ ለመፍጠር ብልጽግና ፓርቲ አበክሮ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። በሚሊኒየም አዳራሽ ከተማ አቀፍ የሴቶች መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መገናኛ ብዙሃን ምርጫ ነክ መረጃዎችን ሚዛናዊ በሆነ መልኩ መዘገብ እንዳለባቸው ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መገናኛ ብዙሃን የፖለቲካ ፓርቲዎች ለህዝቡ የሚያቀርቧቸውን ፖሊሲዎች እና ፕሮግራሞች ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ማስተላለፍ እንደሚገባቸው የዘርፉ ምሁራን ገልጸዋል። ከፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የዘርፉ ምሁራን፥ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ጂቡቲ የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 26ኛው የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ይሆናል። የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምርጫው ፓርቲዎች መገናኛ ብዙሃኖችን በእኩልነት እንዲጠቀሙ ለማድረግ የአሰራር ደምብ መዘጋጀት እንዳለበት ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚካደው ሀገራዊ ምርጫ ሁሉም ፓርቲዎች እና ፖለቲከኞች መገናኛ ብዙሃኖችን በእኩልነት እንዲጠቀሙባቸዉ ለማድረግ የአሰራር ደምብ መዘጋጀት እንዳለበት ተገለፀ፡፡ ሀገራዊ ምርጫው በተሻለ እና ዴሞክራሲያዊነቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከናወን መገናኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአሜሪካ እየተወያዩ ነው Tibebu Kebede Jan 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከትናንት ጀምሮ እየተወያዩ ነው። ከዚህ ቀደም ሀገራቱ በደረሱት ስምምነት መሰረት ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ተገናኝተው በመወያየት…
የዜና ቪዲዮዎች ሃይማኖቶች ለሰላም Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=L4KNZfaOlQY&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች የስፖርት ውርርድና ህጋዊ ማዕቀፍ Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=LlDtwX3iR4I&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ቲቦር ናዥ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ቲቦር ናዥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአምስት የአፍሪካ ሃገራት ጉብኝት ያደርጋሉ። ረዳት ፀሃፊው ከረቡዕ ጀምሮ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ነው ጉብኝታቸውን የሚያደርጉት።…