Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ለስፖርት ውርርድ ጨዋታ አዲስ ፈቃድ መስጠት ማቆሙን የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ እየተስፋፋ ለመጣው የስፖርት ውርርድ ጨዋታ አዲስ ፈቃድ መስጠት ማቆሙን የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቀ። አስተዳደሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ ጨዋታው ላይ የተግባር ቁጥጥርን አጥብቆ ለመስራት የሚያስችለውን የአሰራር…

የማሽላ ምርምር በአዲስ አበባ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ በመተግበር ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍቢሲ) የማሽላ ምርምር በአዲስ አበባ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ በመተግበር ላይ መሆኑ ተገለጸ። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ድጋፍ የሚካሄደው ምርምር፥ አንድ ጊዜ ተዘርቶ ዳግም ሳይታረስና ሳይዘራ በአመት እስከ ሶስት ጊዜ በአማካይ በሄክታር ከ60…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቤቶች ልማት ጋር በተያያዘ 50 ቢሊየን ብር የባንክ እዳ እንዳለበት ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቤቶች ልማት ጋር በተያያዘ 50 ቢሊየን ብር የባንክ እዳ እንዳለበት ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ የምክር ቤቱ አባል…

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሞሃመድ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማውራ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በክልሉ በጎሳ ግጭት ምክንያት ለተጎዱ ሰዎች እያደረገ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሶስት የአፍሪካ ሀገራት ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በጊኒ ኮናክሪ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ እና በደቡብ አፍሪካ ያደረጉን ጉብኝት በማጠናቀቅ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጊኒ ኮናክሪ ቆይታቸው ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር የተወያዩ ሲሆን በግብርና፣…

ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂቡቲ ቅርንጫፍን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጂቡቲ የከፈተውን ቅርንጫፍ በትናንትናው እለት መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህን ጨምሮ በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱላዚዝ መሃመድ፣…