Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከውጭ ያለውን ጠላታችን ከማሸነፋችን በፊት ከውስጣችን ያለውን ቂም እና ጥላቻ ማስወገድ ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ

ከውጭ ያለውን ጠላታችን ከማሸነፋችን በፊት ከውስጣችን ያለውን ቂም እና ጥላቻ ማስወገድ ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በጆሐንስበርግ ከተማ ኢምፔሪያል ዎንደረርስ ክሪኬት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ጋር ተወያዩ

አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ። መሪዎቹ በፕሪቶሪያ ባደረጉት ውይይትም በተለያዩ የሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ…

በመዲናዋ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ ከመቸውም ጊዜ በላይ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ።   በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች…

በደምቢ ዶሎ ከታገቱ ተማሪዎች መካከል 21 መለቀቃቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውስጥ 21 መለቀቃቸውን እና ቀሪ 6 ተማሪዎችን ለማስለቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ። የጠቅላይ ሚንስትሩ የፕሬስ ሴክሬተሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ እገታ ተፈጽሟል መባሉን…

ብልፅግና ፓርቲ በፓን አፍሪካዊ መንፈስ ለአህጉሪቱ እድገት ከኤ ኤን ሲ ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን  ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ፓርቲ (ኤ.ኤን.ሲ) 108ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ተካፈሉ። ክብረ በዓሉ በኪምበርሊ የተካሄደ ሲሆን፥ የኤ ኤን…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አሜሪካ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አሜሪካ  አቀኑ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ያቀኑት የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዋሽንግተን ከተማ በሚያካሂዱት ውይይት ላይ ለመሳተፍ ነው።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ተወካዮች ጋር ተወያዩ። ከንግዱ ዘርፍ፣ ከሙያ ማኅበራት፣ ከሀይማኖት ተቋማት መሪዎች እና ከሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ከተወከሉ ኢትዮጵያውያን ጋር ነው የተወያዩት።…

የአማራና የአፋር ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ መድረክ ተጀመረ 

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋርና አማራ ክልሎች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ዛሬ በሰመራ ከተማ ተጀመረ። በውይይት መድረኩ መክፈቻ ላይ የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አወል አርባ “የአፋር እና የአማራ ሕዝቦች ሥነ ልቦናዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ፣ የሀገረ መንግሥት ግንባታ…