Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ቦርዱ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን አስመልክቶ መመሪያ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1162/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን አስመልክቶ መመሪያ ማፅደቁን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ታህሳስ 26 ቀን 2011 ዓ.ም በቦርዱ…

የሃይማኖት መሪዎች ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ከክፋት እና ጥፋት መንገድ በመራቅ የሀገራቸውን ሰላም እንዲጠብቁ የሃይማኖት መሪዎች ጥሪ አቅርበዋል። የሃይማኖት መሪዎቹ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልክት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መለያየት የጠፋበት፣ መከፋፈል የተወገደበት፣ የአንድነት በዓል ነው። ሰውና እግዚአብሔር፣ ምድርና ሰማይ፣ ነፍስና ሥጋ፣ ሰውና መላእክት አንድ የሆኑበት በዓል ነው። ይህንን በዓል የምናከብረውም…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከያቤሎ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው የቦረና ዞን ከያቤሎ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የከተማዋ ነዋሪዎች የፍቅርና ሰላም እሴቶችን በአንድነት አጽንተው፣ ለኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ልማት መሠረት እንዲያደርጓቸው…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በደቡብ አፍሪካ ለሚያደርጉት ጉብኝት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በደቡብ አፍሪካ ለሚያደርጉት ጉብኝት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን በፕሬቶሪያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የፊታችን ጥር 2 እና 3  ቀን 2012 በሀገሪቱ ይፋዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከካቢኔ አባላት አባላት ጋር በመዲናዋ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከካቢኔ አባላትና ከብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ጎበኝተዋል። በዚህ ወቅትም መሰል የፕሮጀክት ስራዎችን በሁሉም ክልሎች ማስፋፋት በሚቻልባቸው…

በዩኒቨርሲቲዎች በተከሰቱ ግጭቶች የተሳተፉ ከ170 በላይ ተማሪዎች የ1 ዓመት እገዳና እስከ መጨረሻ ከትምህርታቸው እንዲሰናበቱ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተከስቶ በነበረው ግጭት እጃቸው አለበት ተብለው በተለዩ ከ450 በላይ በሚሆኑ ተማሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡ በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተከስቶ የነበረውን…

ከተማ አስተዳደሩ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ120 ነዋሪዎች 25 ቤቶችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ120 ነዋሪዎች 25 ቤቶችን አስረከበ፡፡ ቤቶቹን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ለ120 ነዋሪዎች የተገነቡትን 25 ቤቶችን አስረክበዋል፡፡ ቤቶቹ…