Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከዚህ ዓመት ጀምሮ የምናንሠራራበት ጊዜ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንደ ሀገር የምናንሠራራበት ጊዜ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በሰጡት ምላሽ ካነሷቸው ዋና…

ምክር ቤቱ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብስባውን ዛሬ ያካሂዳል። የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል። በስብሰባው ፕሬዚዳንት ታዬ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ቡሩንዲ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ነገ በሚካሄደው 23ኛው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ቡሩንዲ ቡጁምቡራ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ መልቾይር እንዳዳዬ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም…

የብድር ጫና ያለባቸውን ሀገራት ዕዳ መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የብድር ጫና ያለባቸው የአፍሪካ ሀገራትን ዕዳ መቀነስ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ምክክርር ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩን ያዘጋጁት አበዳሪ ተቋማት እና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም  ሲሆን÷ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ…

ኢትዮጵያ በበርካታ ጉዳዮች አመርቂ ውጤቶችን እያስመዘገበች ነው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ሥድስት ዓመታት በበርካታ ጉዳዮች አመርቂ ውጤቶችን ማስመዝገቧን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕረዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም…

ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ኢትዮጵያ ወደ ሙሉ የዲጂታል ሕዝብና ቤት ቆጠራ እየተጓዘች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 9ኛው የአፍሪካ ስታትስቲክስ ኮሚሽን “አፍሪካዊ ፈጠራን በስታቲስቲክስ ልማት ውስጥ ማስፈን”…

ምክር ቤቱ ነገ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…

የመዲናችንን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር በሁሉም ባለድርሻ አካላት መካከል የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ አዲስ አበባ በርካታ ሀገራዊና…

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ30 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን መንግሥት ለተለያዩ ፕሮጄክቶች ማስፈፀሚያ የሚውል የ30 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የጀርመኑ ኬ ኤ ፍ ደብሊው ልማት ባንክ የፋይናንስ…

ትንኮሳዎችን ለመቅጨት የውስጥ ችግርን መፍታት ይገባል- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያጋጥሙንን ትንኮሳዎች በአጭር ለመቅጨት የውስጥ ችግራችንን መፍታትና ተባብሮ መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ተገኝተው…