የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብርን በሀገሬ መተግበር እፈልጋለሁ – የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሐሳብ አመንጭነት እየተተገበረ ያለውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀገራቸው መከወን እንደሚፈልጉ የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…