Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀን 150ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ይህን ተከትሎ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷" ይህ ሜጋ ፕሮጀክት የመንግሥታችን በፍጥነት፣…

የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፋሰሱን ሀገራት በጋራ የመበልፀግ ሕልም እውን የሚያደርግ ነው – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፋሰሱን አገራት በጋራ የማደግ እና የመበልፀግ ሕልም እውን እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። አምባሳደር ታዬ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተባበሩት መንግስታት…

አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በካናዳ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸው ከካናዳ ምክር ቤት አፈ -ጉባዔ ጌርግ ፈርጉሰን እና ከሌሎች የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ…

በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት በጥንቃቄ መከናወን አለበት- አምበሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚኖረው የሃይል ሥምሪት ጊዜ ተወስዶ በጥንቃቄ መከናወን እንዳለበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አሳሰቡ፡፡ አምባሳደር ታዬ ከዴንማርክ አቻቸው ላርስ ሎክ ራስምሰንና ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች…

ም/ቤቱ ሕገ-መንግስታዊ ተልዕኮዎችን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕገ-መንግስታዊ ተልዕኮዎችን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የም/ቤቱ 4ኛ ዓመት የምርጫ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች የጽ/ቤቱ አመራሮችና ዳይሬክተሮች…

የቡድን 7 አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ ኢትዮጵያ በጣሊያን ሲራኩስ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የግብርና መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ…

የመስቀል በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው። በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓትና ድምቀት ተከብሮ እንዲውል ላደረጉ አካላት ምሥጋና አቀረበች፡፡ ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል ዐደባባይ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ…