Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱና የክልሉ አመራሮቸ አቀባበል…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና-አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን ተካፈሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና-አፍሪካ ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን ተካፍለዋል። በሥነ-ሥርዓቱ ቻይና ከአፍሪካ ጋር ላላት ትብብር አስር ዘርፎችን ይፋ ማድረጓ ተገልጿል። ከእነዚህ ውስጥም ንግድ፣ ኢንዱስትሪ ፣ ጤና፣ ግብርና፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ም/ ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከቻይና-አፍሪካ ትብብር ጉባዔ ጎን ለጎን የተደረገው ውይይት መሪዎቹ ባለፈው ሐምሌ ወር ካደረጉት ምክክር የቀጠለ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዘላቂ የክትመት ሽግግርን ለማሳካት ቁርጠኛ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዘላቂ የክትመት ሽግግርን ለማሳካት ቁርጠኛ ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። በአፍሪካ ከተሞች ፎረም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካን እሳቤዎች እውን…

በኢትዮጵያ የእድገት ጎዳና የቻይና ኢንቨስትመንቶች ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእድገት ጎዳና የቻይና ኢንቨስትመንቶች ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ላደረጉልን ደማቅ…

የኢትዮጵያ እና ሊቢያን ግንኙነት በይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ ከሚገኘው የአፍሪካ-ቻይና የሚኒስትሮች ጉባዔ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሊቢያው አቻቸው አል ጣሂር አል ቦውር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሀገራቱን ግንኙነት በይበልጥ…

የአየር መንገዱ አስመራ ቅርንጫፍ የሂሳብ ደብተር መታገዱ በረራ ለማቆም አንዱ ምክንያት ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ ቅርንጫፍ የሂሳብ ደብተር ሙሉ ለሙሉ መታገዱ በረራ ለማቆም አንዱ ምክንያት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ አየር መንገዱ ወደ ኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙኃን…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከቢል ጌትስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ መስራችና ሊቀ መንበር ባለሃብቱ ቢል ጌትስ ጋር ተወያይተዋል። ቢል ጌትስ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና ከብሔራዊ መታወቂያ ዲጂታል ፕሮጀክት ዋና ዳይሬክተር ዮዳሄ…

ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተመራ ልዑክ በ9ኛው የቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈ ነው። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ መጪው ጊዜ በጋራ መሥራትን የሚፈልግ በመሆኑ…