ተሞክሮዎችን በመውሰድ ለቀጣይ ድሎች መታጠቅና ብርቱ ተስፋን መሰነቅ ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሞክሮዎችን በመውሰድ ለቀጣይ ድሎች መታጠቅና ብርቱ ተስፋን መሰነቅ ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ጳጉሜን 1 “የመሻገር ቀንን” አስመልክቶ የተዘጋጀውን የምክክርና እውቅና መርሐ ግብር…