Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በደሴ ከተማ የገነባው የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጽሕፈት ቤታቸው ወጪ በደሴ ከተማ የተገነባውን የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ መረቁ፡፡ ፋብሪካው በቀን 300 ሺህ ዳቦ እና 420 ኩንታል ዱቄት የማምረት አቅም አለው መባሉን የጽሕፈት ቤቱ መረጃ አመላክቷል፡፡ የዳቦ…

ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ለማፀደቅ ለምክር ቤቱ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2017 በጀት ዓመት ከ550 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለማፀደቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራውን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ÷…

ከቀጣይ ሣምንት ጀምሮ ከ14 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ይሠራጫል- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀጣይ ሣምንት ጀምሮ ከ14 ሚልየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት በመላ ሀገሪቱ እንደሚሠራጭ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በአዳማ ጉምሩክ ጣቢያ የተለያዩ መሰረታዊ ሸቀጦችን ጭነው የቆሙ ከ700 በላይ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በተሟላ መልኩ መተግበሩ ከ27 ቢሊየን ዶላር በላይ ኃብት ማሰባሰብ አስችሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲውን በተሟላ መልኩ ገቢራዊ በማድረጓ ከ27 ቢሊየን ዶላር በላይ ኃብት ከተለያዩ የፋይናንስ ምንጮች ማሰባሰብ እንዳስቻላት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለፁ። መንግሥት ቀጣይነት…

ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በሶማሊያ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ባለፈው የሰው ህይዎት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሶማሊያ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ባለፈው የሰው ህይዎትና ባስከተለው ጉዳት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በሶማሊያ ሞቃዲሾ የባህር…

የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል

ከአመት በፊት በረሃብ የሚታወቀው የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ ተስፋችን የሚጨበጥ፣ ከሰራን ሀገራችንን መለወጥና የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መንግሥት ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ የገባው በበቂ ዝግጅት ነው – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ቀጣይነት ያለው እድገት ለማስመዝገብና የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በማለም የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ የጀመረው በጥናት ላይ የተመሰረተ በቂ ዝግጅት አድርጎ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ።…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርኪዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርኪዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ጠዋት የቱርኪዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳንን ተቀብዬ አነጋግሬያለሁ…

በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው – ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ጤናማ እና በጽኑ መሰረት ላይ የቆመ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ ገለጹ። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት…

ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ ዕቅድን በአግባቡ መተግበር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ክልልን ከነበረበት ሁኔታ የሚያሻግርና ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥራ ለመተግበር ዕቅድን በኃላፊነት መፈጸም እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በተገኙበት የ2016…