የሀገር ውስጥ ዜና እየተከልን እናንብብ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 ኢትዮጵያ የተለያዩ ሥልጣኔዎችን በተለያዩ አካባቢዎችና በተለያዩ ዘመናት አስተናግዳለች፡፡ ሁሉም ለዚህች ሀገር ዛሬ ያበረከቱት ዕሴት አለ፡፡ ነገር ግን ሁሉም ለማለት በሚቻል ሁኔታ ለሦስት እልፍ ዓመት ጥቂት ፈሪ ዘመን ያህል አንድ ወጥ የመንግሥት ሥርዓትና የሕይወት ዘይቤ ውስጥ የኖሩ ናቸው፡፡ በዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2017 ዓ.ም የመልካም አስተዳደርና የጸጥታ ሥራዎች ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ይሰራል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በ2017 በጀት ዓመት የመልካም አስተዳደር እንዲሁም የሰላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ይሰራል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆኑ አስፈጻሚ ተቋማት የ2016 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለማልማት የጀመረችውን ጥረት እደግፋለሁ – ቻይና ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሰው ኃይል ልማት በመጀመር የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለማልማት የጀመረችውን ጥረት እንደሚደግፍ የቻይና የኒውክሌር ኃይል ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሊጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በቤጂንግ የሚገኘውን የኒውክሌር ምርመር እና…
ቢዝነስ ጃክ ሞተርስ በቅርቡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠም ሊጀምር ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ (ጃክ ሞተርስ) በቅርቡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የመገጣጠም ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጃክ ሞተርስ እና ሃዩጃን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ ዛሬ በልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ ዶላር በአማካይ 107 ነጥብ 9 ብር ሸጠ Melaku Gedif Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባወጣው ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 107 ነጥብ 9 ብር ዋጋ መሸጡን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም የተካሄደውን የልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና መከላከል ጥረት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ተመለሰ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጸረ-ሙስና ትግል በተደረገ ጥረት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ማስመለስ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ሊመዘበር የነበረው ሃብትም በመሬት፣ በጥሬ ገንዘብ፣ በቁሳቁስና…
የዜና ቪዲዮዎች አሰልጣኟ አይደለህም አናውቅህም ነው የተባልኩት… እከሌ ነው ማለት አልችልም ራሱን ያውቃል – የአትሌት ጽጌ ዱጉማ አሰልጣኝ Amare Asrat Aug 7, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=S0zFkA_sJXc
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ ለኢትየጵያ የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Aug 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ መንግስት በኢትየጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ)፣ በዓለም ምግብ ፕሮግራም (ደብሊዩኤፍፒ)፣ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማሕበር…
የዜና ቪዲዮዎች አንድ ጉዳይ – የኢትዮጵያ ዕዳ (ክፍል 2) Amare Asrat Aug 6, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=4a5TZMpeY9o
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከግብፅ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከግብፅ አምባሳደር መሀመድ ኦማር ጋድ ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ÷በሁለትዮሽ፣ቀጠናዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሁለትዮሽ ግንኙነትን ማጠናከር…