የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ5 ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ Shambel Mihret Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የአምስት ሚኒስትሮችን ሹመት በአንድ ተቃውሞና በሁለት ድምፀ-ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ፡፡ ሹመታቸው የጸደቀላቸው ከፍተኛ አመራሮችም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) ናቸው፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሩሲያና ማሌዢያ የነበራቸው የሥራ ጉብኝት ስኬታማ ነበር- ቢልለኔ ስዩም Melaku Gedif Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ እና በማሌዢያ በነበራቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት ስኬታማ ቆይታ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ። ቢልለኔ ስዩም ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ Melaku Gedif Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኦርጋናይዜሽን ዲፓርትመንት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሂዷል፡፡ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይናን ጽኑ ወዳጅነት ለማስጠበቅ እንሠራለን- የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ለዓመታት የቀጠለውን ጽኑ ወዳጅነት ለማስጠበቅ እንደሚሠራ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አስታወቀ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት ፍትሐዊ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲኖር መሥራት ይገባል – አቶ አሕመድ ሽዴ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ እና ሌሎች በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራት ፍትሐዊ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ መሥራት እንደሚጠበቅበት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስገነዘቡ። በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የዓለም ባንክ እና የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ቻይና ገባ Mikias Ayele Oct 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ቻይና ቤጂንግ ገባ፡፡ ልዑኩ ቤጂንግ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም በቻይና ኮሙኒስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ ጥሪ አስተላለፉ Melaku Gedif Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ ባለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ያለውን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ አበረታታለሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በማሌዢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠ/ሚ…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያን የሚመጥን ወታደራዊ አቅም ግንባታ Amare Asrat Oct 25, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Em-5NN7WQdg