የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ያደረገው ውይይት Amare Asrat Oct 19, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=lwr98C_VhJc
የሀገር ውስጥ ዜና በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት 619 ሺህ የሥራ እድል ተፈጥሯል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ለ619 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል እንደተፈጠረ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት 20 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት 20 ሚሊየን የሚጠጋ ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2016/17 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያው…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ጂኦ ፖለቲካዊ ትኩሳት Amare Asrat Oct 19, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=eDFjThgyaHg
የሀገር ውስጥ ዜና የተቋምና የሲቪል ሰርቪስ ለውጥ ሥራዎች የእድገት ጥረታችንን በመደገፍ ላይ ይገኛሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንተገብራቸው የቆየነው የተቋም እና የሲቪል ሰርቪስ ለውጥ ሥራዎች የእድገት ጥረታችንን በመደገፍ ላይ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የመጀመሪያ ሩብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽብርተኝነትን በመዋጋት የተገኘው ውጤት መቀልበስ የለበትም- ፕሬዚዳንት ታዬ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ሽብርተኝነትን በመዋጋት የተገኘው ውጤት መቀልበስ እንደሌለበት ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ እና የፖለቲካ እና የሠላም ግንባታ ጉዳዮች ኃላፊ ሮዝመሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሩብ ዓመቱ የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሩብ ዓመቱ የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉ ተገለጸ። የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። በተያዘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ የክዋኔ መስፈሪያዎች የቀረቡበትን የካቢኔ የ100 ቀን የአፈፃፀም ግምገማ አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን በመሰብሰብ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ የክዋኔ መስፈሪያዎች የቀረቡበትን የካቢኔ የ100 ቀን የአፈፃፀም ግምገማ አስጀምረዋል። ግምገማው ዓለም አቀፋዊ ፖለቲካዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች ለመስራት ዝግጁ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች በስፋት ለመስራት ዝግጁ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ በዙም ባደረጉት ንግግር፤…