የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠ/ሚ ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀመንበር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም መጠነ ርዕይ ባላቸው ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ Amare Asrat Oct 11, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bv5jPBr69bk
የሀገር ውስጥ ዜና በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት አድርጋለች – ሰላማዊት ካሳ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት ማድረጓን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዙ የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከእንግሊዙ የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ተስስር ገፃቸው÷ "ዛሬ የእንግሊዙን የአፍሪካ ሚኒስትር የሀይበሪውን ሎርድ ኮሊንስን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን ለፕሬዚዳንት ታዬ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በተመሳሳይ የሲንጋፖር ፕሬዚዳንት ታርማን ሻንሙጋራትናም ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ሥርዓቱ ነጻና ሉዓላዊ እንዲሆን የሳይበር ደህንነት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – አቶ ማሞ ምህረቱ Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ሥርዓቱን ነጻና ሉዓላዊነቱ የተረጋገጠ ለማድረግ ለሳይበር ደህንነት ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደህንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም መካሄድ ጀመሯል። የሳይበር ደኅንነት ወሩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሐሳብ ነው የሚካሄደው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ይከበራል Melaku Gedif Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ይከበራል። በዓሉ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሀሳብ በፌደራል፣ በክልሎችና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የሳይበር ደኅንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር "የቁልፍ መሠረተ-ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሐሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የሳይበር ደኅንነት ወርን ማካሄድ ያስፈለገው ተቋማትና ዜጎች በዘርፉ ያላቸውን ንቃተ-ህሊና…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብር አሰባሰብ ላይ አዎንታዊ ለውጦች እየታዩ ቢሆንም ጅማሮውን ማስቀጠል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Shambel Mihret Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብር አሰባሰብ ላይ አዎንታዊ ለውጦች እየታዩ ቢሆንም ይህን ጥሩ ጅማሮ ማስቀጠል ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራ ትስስር ገጻቸው÷የ6ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት ተሸላሚዎች…