የሀገር ውስጥ ዜና የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ገለጹ፡፡ አካባቢውን አረንጓዴ የማድረግ ጥረቱ በጉልህ እንደሚታይም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው የገለጹት፡፡ ባለፉት ሳምንታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ከፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ይሰጣል – ትምህርት ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች የኦንላይን ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ የሚሠራጨው መረጃም ፍጹም ከእውነት የራቀ ሐሰተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሰላም ያስፈልጋታል – አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሁሉም በላይ ሰላም ያስፈልጋታል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የሰላም ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ በሰላም ሩጫው ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንሮጣለን – አቶ እንዳሻው ጣሰው ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የማያቋርጥ ሩጫ እንሮጣለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሐሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ በ4 ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና ቀሪ ምርጫ አብዛኞቹን መቀመጫዎች አሸነፈ Melaku Gedif Jul 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በአራት ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና የቀሪ ምርጫ ለክልልና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አብዛኞቹን መቀመጫዎች ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት አሸናፊ ሆነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫ ባልተካሄደባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት የተከማቹ ቅሬታዎች ተፈትተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Amele Demsew Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ስራ ማስተካከያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠትና ተቋማዊ ለውጦችን በማከናወን በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ማሻሻያዎች እየተተገበሩ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ለምሳሌ ያህልም…
የሀገር ውስጥ ዜና የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምን ያሳዩ ናቸው- አቶ መላኩ አለበል Feven Bishaw Jul 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪደር ልማቱ የተተከሉ የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምና የቴክኖሎጂ ሽግግርን ያሳዩ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። የኢትዮጵያ አምራች ዘርፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተሰጠው ትኩረት ምርታማነቱ እና…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ – ክፍል-2 Amare Asrat Jul 4, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Xzedc-I9o7E
የሀገር ውስጥ ዜና በሰው ሰራሽ አስተውሎትና መሰል ቴክኖሎጂዎች ላይ ካልሰራን በምርት ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል አይቻልም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Amele Demsew Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎትና መሰል ቴክኖሎጂዎች ላይ ካልሰራን በምርት ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል አይቻልም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…