የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ – ክፍል-1 Amare Asrat Jul 4, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=92ycxdFQGCE
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለሰላም ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Amele Demsew Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማካሄድ አይሳካም አሉ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Amele Demsew Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማካሄድ አይሳካም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከለውጡ በኋላ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት ከ86 ቢሊየን ዶላር ወደ 205 ቢሊየን ዶላር ከፍ ብሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት (ጂዲፒ) በእጥፍ አድጓል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋጋ ግሽበት ከ30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ Melaku Gedif Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዋጋ ግሽበት ባለፈው ዓመት ከነበረበት 30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቅ ማለቱን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 11 ወራት 466 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Melaku Gedif Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት 529 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 466 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤቱ 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመደበኛ ስብሰባው የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እና በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ይሰጣሉ Feven Bishaw Jul 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ኢትዮጵያና ዑጋንዳ በቀጣናው ሰላምና ፀጥታን በማስፈን ረገድ ጉልህ ሚና አላቸው አሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ዑጋንዳ ካላቸው ጠንካራ ስትራቴጂክ ግንኙነት በተጨማሪ በቀጣናው ሰላምና ፀጥታን በማስፈን ረገድ ጉልህ ሚና እንዳላቸው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስገነዘቡ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከዑጋንዳ…