Uncategorized ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሌ፣አፋር፣ሐረሪ፣ጋምቤላ፣ቤኒሻንጉልጉሙዝ ክልሎችና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት Amare Asrat Feb 28, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=lAzUJuJBYfs
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ያላቸውን ጥልቅ እና ታሪካዊ ግንኙነት ብሎም ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት በሀገሪቱ በፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በስቴት ሀውስ ኬንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኬንያ ጋር አንድ ርዕይ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመሥራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኬንያ ጋር የጋራ አንድ ርዕይ እና እጣፈንታ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመሥራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ወንድሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ የሕዝብና ቤት ቆጠራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ምክክር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Feb 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በቀጣይ ለሚካሄደው የሕዝብና ቤት ቆጠራ የሚከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተገኝተው ቀጣዩን የሕዝብና ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኬኒያ የአይሲቲ ፓርክን ጎበኙ Feven Bishaw Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኬኒያ ናይሮቢ የወጣቶችን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተሳትፎ የሚያሳይ የአይሲቲ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለሁለት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘው አንጻራዊ ሰላም የተሟላ እንዲሆን ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ ራሱን በማራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት በጋራ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ በኢትዮጵያ የዮርዳኖስ እና ኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Feb 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የዮርዳኖስ እና የኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ ÷ኢትዮጵያ ከሁለቱ ሀገራት ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደር አብዲ ማህሙድ ኢቤ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 5 ዓመታት የተካሄዱ የአዲስ ወግ ውይይቶችን የሰነደ “የአዲስ ወግ መድረኮች” መጽሐፍ ተመረቀ Melaku Gedif Feb 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የተካሄዱ የአዲስ ወግ ውይይቶችን የሰነደ “የአዲስ ወግ መድረኮች” መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም÷ ከርዕሰ ጉዳይ መረጣና አሳታፊነት…