የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም የንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Melaku Gedif Feb 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው የዓለም የንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባዔ ዛሬ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አቡ ዳቢ መካሄድ ጀምሯል። በድርጅቱ የታዛቢነት መቀመጫ ያላት ኢትዮጵያም በጉባዔው ላይ እየተሳተፈች ነው። በጉባዔው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትርና የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ማሰልጠኛን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Feb 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልዑክ የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ማሰልጠኛን ጎበኘ፡፡ ማሰልጠኛው በመስክና በክፍል ውስጥ እየሰጠ ያለውን የስልጠና ሂደት አስመልክቶ ለልዑኩ ገለፃ ተደርጓል። ዘመኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በትምህርት ዘርፍ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Feb 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሥርዓቱ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እየተገበራቸው ያሉ ሥራዎች ተስፋ ሰጪ መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ አቶ ተመስገን በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ ለተማሪዎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአራዳ ክ/ከተማ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Feb 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ክልል ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት Amare Asrat Feb 24, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=2TlIKvyH0Fg
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዶ/ር ሊያ ታደሰን ተሰናብቶ ወደ ካቢኔው ለተቀላቀሉ ሚኒስትሮች አቀባበል አደረገ Feven Bishaw Feb 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ በነበረው ስብሰባ የቀድሞ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ተሰናብቶ አዲስ ወደ ካቢኔው ለተቀላቀሉ ሚኒስትሮች አቀባበል አድርጓል። ዶክተር መቅደስ ዳባ በ6ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና 27ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች Tamrat Bishaw Feb 24, 2024 0 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ:: 1 .ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የደን ልማት ፣ጥበቃና አጠቃቀም ረቂቅ ደንብ ላይ ነው፡፡ ሀገራችን ያላትን የደን ሀብት በአግባቡ ለማልማት፣ ለመጠበቅ እና…
የዜና ቪዲዮዎች ትምህርት ምን እስከሚሆን ድረስ ትጠብቃላችሁ? Amare Asrat Feb 23, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=PysASQJZU9E
የሀገር ውስጥ ዜና በመነጋገር ለችግሮች መፍትሔ ማምጣት የመንግሥት ጽኑ አቋም ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም Melaku Gedif Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቁጭ ብሎ በመነጋገር ለችግሮች መፍትሔ ማምጣት የመንግሥት ጽኑ አቋም ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ባለው 6ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና የጸጥታ የጋራ የምክክር መድረክ ላይ የሰላም ሚኒስትሩ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የዛሬው ስብሰባ በክልሉ ባለፉት ሣምንታት በብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መሪነት…