Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ፡፡ የአበባ ጉንጉኑን ያስቀመጡት÷ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣…

የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ይውላል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበርን የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚያስተባብረው ሲሆን÷ ከፍተኛ በሆነ ሀገራዊ ንቅናቄ በድምቀት ለማክበር ካለፈው…

በዓድዋ ዘመቻ የተንጸባረቀውን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት አጽንተን ልንይዘው ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ዘመቻና በዓል የተንጸባረቀውን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት አጽንተን ልንይዘው ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳ አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በግብርና፣ በኃይል ንግድ እና በባህል ትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

በመዲናዋ ለዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆነዋል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የዓድዋ ድል…

በአማራ ክልል የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም የተሟላ ለማድረግ ሕዝቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም የተሟላ ለማድረግ በሚደረገው ሕግ የማስከበር ዘመቻ የአማራ ክልል ሕዝብ ከመከላከያ ሰራዊት እና ከክልሉ የጸጥታ ኃይል ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በክልሉ ሕግ…

የዓድዋ ድል መታሠቢያ በዓልን ለማክበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የጋራ ግብረ ሃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል መታሠቢያ በዓልን ለማክበር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ፍፁም ሠላማዊ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ። የፀጥታና ደህነት የጋራ ግብረ ሃይሉ የካቲት…

የአማራ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ በመረዳት ባለሃብቶች ሰላምን ለማረጋገጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር በክልሉ ሰላም እና ልማት ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ÷ በክልሉ ባለፉት 8 ወራት በነበረው ግጭት ከፍተኛ የሰብዓዊ ጉዳት እና የክልሉ ሕዝብ…