Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረትን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢንተርናሽናል የህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት ችግርን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ የሶስት ዓመት ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። "የሕፃናት ርሀብና ያልተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት በቃ" በሚል መርህ በአፍሪካ 27 ሀገሮች የሚተገበረው…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከዩኤንዲፒ ረዳት ዋና ፀሃፊና የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ረዳት ዋና ፀሃፊ እና የአፍሪካ ዳይሬክተር አሁና ኤዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ መምከራቸው…

ቦርዱ በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከጠቅላይ መምሪያ ዕዙ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርዱ በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘሙን ተከትሎ በቀጣይ በሚከሆኑ ተግባራት ዙሪያ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያየ፡፡ በውይይታቸውም÷ ባለፉት ጊዜያት ለዕዙ የተሰጡ…

የድርሻ ገበያ እና ልውውጥ መጀመር ኢትዮጵያ የእድገት ትልሟ እውን እንዲሆን አዳዲስ ካፒታል በመሳብ ጨዋታ ቀያሪ ይሆናል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የድርሻ ገበያ እና ልውውጥ (ስቶክ ማርኬት ኤንድ ኤክስቼንጅ) መጀመር ኢትዮጵያ የእድገት ትልሟ እውን እንዲሆን አዳዲስ ካፒታል በመሳብ ጨዋታ ቀያሪ ይሆናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። የኢትዮጵያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቻይና እና ዩኒዶ ለኢትዮጵያ ልማት ላላቸው አጋርነት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና መንግሥት እና የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የዜጎችን ኑሮ እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ላይ ላሳዩት ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአማራ ክልል ዞኖች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሁሉም የአማራ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከሁሉም የክልሉ ዞኖች…

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በስኬት መጠናቀቁን ግብረ-ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማን ሰላምና ደህንነት የበለጠ ለማጠናከር፣ የትራፊክ ፍሰቱን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአፍሪካ ህብረት አራተኛውን የግብርና ልማት የግምገማ ሪፖርት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ አጠቃላይ የግብርና ልማት ፕሮግራም መሪነታቸው በፕሮግራሙ በየሁለት ዓመቱ ከሚቀርበው የግምገማ ሪፖርት አራተኛውን ለኅብረቱ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት አቅርበዋል። የአፍሪካ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ እና ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ ሀሰን እና ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ÷በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)…