Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዓድዋ የአፍሪካዊያን የትግል አርማና የመንፈስ ጥንካሬ ምንጭ በመሆኑ አስተሳሳሪ ቅርሳችን ነው – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ በኅብር የጸናች ሀገርን ለመፍጠር መሠረት የጣለና አሁንም የትውልዱ አሻራ ሆኖ የታላቋን ሀገር ትልቅ ስዕል የሚያሳይ የታሪካችን ዋነኛ ምዕራፍ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ ዓድዋ…

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ፈተናዎችን በጋራ ማሸነፍ ይጠበቅብናል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ፈተናዎችን በጋራ እና በትብብር ማሸነፍ ይጠበቅብናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ በአዳማ ከተማ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለቻይና ሕዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቻይና ሕዝብ እና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷አዲሱ ዓመት የብልጽግና…

በአዳማ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

በኦሮሚያ ክልል በ20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ዞኖች በሚገኙ 20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ ከፍተኛ የመንግስት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል የመልሶ ግንባታና የሰላም ስምምነት አፈጻጸምን እየገመገሙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የነበሩትን ሥራዎች እና መሻሻሎች በጥልቀት መገምገም ጀምረዋል። ይህ በፌደራል እና የክልል ኃላፊነት ባላቸው የሥራ ተዋንያን የሚደረገው ጠቃሚ…