Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በሶማሌ ክልል በግርብርና እና በመሰረት ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በግርብርና እና በመሰረት ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርዓኖ ወረዳ እየተሠሩ ያሉ የመስኖ ግብርና እና መሰረት ልማት…

ሸበሌ ዞን የግብርና ዘርፍ ስብራታችንን ለመጠገን የጀመርነው ጉዞ ውጤታማ ስለመሆኑ አንዱ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሸበሌ ዞን የግብርና ዘርፍ ስብራታችንን ለመጠገን የጀመርነው ጉዞ ውጤታማ ስለመሆኑ አንዱ ማሳያ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርዓኖ ወረዳ በአርሶ አደሮች፣ ባለሀብቶች እና…

ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ከአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በሰላምና ልማት ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ ዛሬ ማለዳ ባሕር ዳር ከተማ ገብቷል፡፡ እየተካሄደ ባለው ውይይት ላይም…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ጎዴ ኡጋዝ ሚራድ አውሮፕላን ማረፊያን መረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ አዲስ የተገነባውን ጎዴ ኡጋዝ ሚራድ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡ አዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል እና አውሮፕላን ማረፊያ ፍትሐዊ የልማት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯ ለማሸጋገር የዓድዋ ድል መታሰቢያ አስፈላጊ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯና ነጻነቷ ለልጆቻችን ማሸጋገር እንዲቻል የዓድዋ ድል መታሰቢያ በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ የተገነባውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ…

የዓድዋ ድል መታሰቢያው እስካሁን ባለመገንባቱ ያስቆጫል- ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ከሀገርና አኅጉር ተሻግሮ በዓለም የተስተጋባ አኩሪ ድላችን ቢሆንም ይህን በአንድ ቦታ በአግባቡ የሚገልጽ የዓድዋ ድል መታሰቢያ አለመገንባቱ የሚያስቆጭ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መረቁ፡፡ ከምረቃው በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ከዓድዋ ድል መታሰቢያው ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ጠቅላይ…

የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የሚኒስትሮች ኮሚሽን የጋራ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛው የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ለሶስት ቀናት በሚቆየው ስብሰባም÷ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…