የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ፈቃድ መስጠት ይጀምራል Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከየካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ድርጅቱ ከተቋቋመ ጊዜ አንስቶ ራሱን በማደራጀት የሕግ ማዕቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሪያን ማኪነርኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ቪዛ ኩባንያ በኢትዮጵያ ባለው ሥራ ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ- (ክፍል-1) Amare Asrat Feb 6, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=D4PO6JaMSwM
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል- 2) Amare Asrat Feb 6, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=LLQZRFCK1qY
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል የሞተ የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቹን መስዋዕት ያደረገ የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን÷ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመግታት ከሐሳብ ያለፈ ዓለም አቀፍ ትብብር የለም አሉ Tamrat Bishaw Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመግታት ከሐሳብ የዘለለ ዓለም አቀፍ ትብብር አለመኖሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቱሪዝም እንጀራ ነው፤ የሥራ ዕድል ፈጣሪም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Amele Demsew Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቱሪዝም ከፍተኛ የሥራ ዕድል የሚፈጠርበት ኢንዱስትሪ መሆኑን ስለምናውቅ የመዳረሻ ልማት ሥራዎችን በልዩ ትኩረት እያከናወንን ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የዓባይ ድልድይ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገደማ ወጪ ተደርጎበታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Amele Demsew Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ ለተገነባውአዲሱ የዓባይ ድልድይ ግንባታ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገደማ ወጪ መደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ድርቅን ተከትሎ የሚመጣን ፈተና ለመመከት የሚያስችል ልማት መሰራቱን ገለጹ Tamrat Bishaw Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅን ተከትሎ የሚመጣን ፈተና ለመመከት በ2016 በጀት ዓመት ሶስት ሚሊየን ሄክታር መሬት መታረሱንና ከዚህም ከ120 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ ልክ እንደ ዓድዋ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…